Tag: merjatv

ለጋዜጠኛ በላይ ማናዬ አምነስቲ ዘመቻ ጀመረ!

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከአራት ወራት በፊት የታሰረው ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ። “የኢትዮ ኒውስ” ዩትዩብ ዜና ማሰራጫ መሥራቹ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በፀጥታ…