Tag: roha

ንግድ ባንክ ሕገ ወጥ ግብይት እንደተፈፀመበር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጅታል የባንክ ሥርዓቱ ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ህገወጥ ግብይቶች እንደተፈፀሙበት አስታወቀ። ባንኩ ባወጣው መግለጫ ሌሊት ላይ አጋጥሟል ባለው ችግር የዩንቨርስቲ ተማሪዎች መሳተፋቸውን ገልጾ በአሁኑ ወቅትም በሕገ ወጥ…